አንዲት ሴት ከአውሮፕላን ላይ ዘላ ወረደች።

አንዲት ሴት ከአውሮፕላን ላይ ዘላ ወረደች።

ነገሩ የተከሰተው በትናንትናው እለት በሒውስቶን ከተማ ሲሆን አንዲት ከሉዚያና ግዛት በዩናይትድ ኤርላይን ተሳፍራ የመጣች ሴት አውሮፕላኑ ገና በማኮብኮብ ላይ እያለ የአደጋ መውጫ በሩን ከፍታ በመውጣት ወደ ተከለከለው ስፍራ ሮጣለች።

የሴትዮዋ ጤንነነትና ለምን እንዳደረገችው በፖሊስ እየተጣራ ነው።

%d bloggers like this: