መልካም ዜና እንደ ስሙ መልካም መልካሙን ዜና ለእናንተ ለማቅረብ የቆመ ህዝባዊ ድህረ ገጽ ነው። በዚህ ሐሰት እንደ ግርፍ በሚወርድበት የመረጃ ዘመን የተጣራውን እውነትና ለሰዎች የሚጠቅመውን መልካም ነገር ሁሉ እናቀርባለን። በብዙ የሐሰትና ያልተጣራ ወሬ ሲደክሙ ወደዚህች ድህረ ገጽ ጎራ በሉና መልካም መልካሙን በመስማት አረፍ ይበሉ። አስተያየትዎንና ሐሳብዎን እናከብራለን እናስተናግዳለን። መልካም ዜና የእናንተው ድህረ ገጽ ናት።

 

Melkam Zena stands for the true and  good news as its names. we are determined to bring you the good news out of all this information loaded time.

We understand how most of us longs for the true and correct information. so we are here to try our best to do that in Melkam Zena. we welcome your support and input about our service. Melkam Zena is your place to take some rest from the anxiety of the too much unfiltered information.