የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ጦር መርከብ - Melkam Zena

የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ጦር መርከብ

የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ጦር መርከብ

የመጀምሪያዋ ዘመናዊ የኢትዮጵያ የጦር መርከብ ማን ትባላለች?

የመጀምሪያዋ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር መርከብ ኢትዮጵያዊ የሆነ ስም ከመያዟ በፊት P.C. 1616 ትባል ነበር። ይህች ዘመናዊ መርከብ ከአሜሪካን መንግስት በእርዳታ የተገኘች ነበረች።

P.C. 1616 ኢትዮጵያዊ የሆነ ስም እንዲወጣላት በማስፈለጉ በጊዜው የነበረውን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ እና ለኢትዮጵያ ታላቅ ዓስተዋጾ ባደረገው በጀግናው ዘራይ ደረስ ስም ተሰየመች።
ምንጭ:

“ኢትዮጵያ የባህር ጠረፏ እና ባህር ሃይሏ”

የቀድሞ ኢት ዮጵያ ባሕር ኃይል መለዮ ለባሾች እና ሲቪል ሰራተኞች የህብረት ስራና መረዳጃ ማኅበር ካሳተመው መፅሃፍ።

%d bloggers like this: